YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የማርቆስ ወንጌል 5

1

የማርቆስ ወንጌል 5:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱም “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ፤” አላት።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:34 探索

2

የማርቆስ ወንጌል 5:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም እየመታት የምትሠቃይ አንዲት ሴት ነበረች። ከሐኪም ወደ ሐኪም በመሄድ ብዙ ተሠቃይታና ገንዘብዋንም ሁሉ ጨርሳ ነበር። ነገር ግን እየባሰባት ሄደ እንጂ ምንም አልተሻላትም።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:25-26 探索

3

የማርቆስ ወንጌል 5:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሚፈሰው ደምዋም ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሕመምዋም እንደ ዳነች በሰውነትዋ ተሰማት።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:29 探索

4

የማርቆስ ወንጌል 5:41

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የልጅትዋንም እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ትርጒሙም “አንቺ ልጅ ተነሺ እልሻለሁ፤” ማለት ነው።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:41 探索

5

የማርቆስ ወንጌል 5:35-36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ገና ይህን በመናገር ላይ ሳለ ከምኲራብ አለቃው ቤት የመጡ ሰዎች የምኲራብ አለቃውን፦ “ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ ስለምን መምህሩን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ይህን ሰምቶ የምኲራቡን አለቃ፦ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ!” አለው።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:35-36 探索

6

የማርቆስ ወንጌል 5:8-9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህንንም ያለበት ምክንያት፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎ አዞት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም “ብዙዎች ስለ ሆንን ስሜ ሌጌዎን ነው፤” ሲል መለሰለት።

對照

የማርቆስ ወንጌል 5:8-9 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片