1
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እርሱም ነቅቶ ነፋሱን ገሠጸው፤ ባሕሩንም “ጸጥ በል!” አለው፤ ነፋሱ ተወ፤ ታላቅ ጸጥታም ሆነ። ኢየሱስም፦ “እንዲህ የምትፈሩት ለምንድን ነው? እንዴትስ እምነት የላችሁም?” አላቸው።
對照
የማርቆስ ወንጌል 4:39-40 探索
2
የማርቆስ ወንጌል 4:41
እነርሱም በጣም ፈርተው፥ እርስ በርሳቸው “ኧረ ለመሆኑ፥ ነፋስና ባሕር እንኳ የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።
የማርቆስ ወንጌል 4:41 探索
3
የማርቆስ ወንጌል 4:38
በዚህ ጊዜ ኢየሱስ፥ በጀልባው በኋለኛው ክፍል ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ቀሰቀሱትና “መምህር ሆይ! ስንጠፋ አይገድህምን?” አሉት።
የማርቆስ ወንጌል 4:38 探索
4
የማርቆስ ወንጌል 4:24
እንደገናም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ስለምትሰሙት ነገር ተጠንቀቁ! በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ለእናንተም ይሰፈርላችኋል፤ በይበልጥም ይጨመርላችኋል።
የማርቆስ ወንጌል 4:24 探索
5
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምድር ላይ ዘር የሚዘራውን ሰው ትመስላለች። ሰውየው ሌሊት ይተኛል፤ ቀንም ይነቃል፤ እንዴት እንደ ሆነም ሳያውቅ ዘሩ ይበቅላል፤ ያድጋልም።
የማርቆስ ወንጌል 4:26-27 探索
6
የማርቆስ ወንጌል 4:23
እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”
የማርቆስ ወንጌል 4:23 探索
主頁
聖經
計劃
影片