YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የማርቆስ ወንጌል 3

1

የማርቆስ ወንጌል 3:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜም፥ እኅቴም እናቴም ነው።” አለ።

對照

የማርቆስ ወንጌል 3:35 探索

2

የማርቆስ ወንጌል 3:28-29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በእውነት እላችኋለሁ፤ ሰዎች የሚሠሩት ኃጢአትና የሚናገሩት ስድብ ሁሉ ይቅር ይባልላቸዋል። ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ሁሉ የዘለዓለም ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ከቶ ኃጢአቱ ይቅር አይባልለትም።”

對照

የማርቆስ ወንጌል 3:28-29 探索

3

የማርቆስ ወንጌል 3:24-25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አንድ መንግሥት ተከፋፍሎ እርስ በርሱ የሚጋጭ ከሆነ ያ መንግሥት ጸንቶ መቆም አይችልም። እንዲሁም አንድ ቤተሰብ እርስ በርሱ ከተለያየ ጸንቶ መኖር አይችልም፤

對照

የማርቆስ ወንጌል 3:24-25 探索

4

የማርቆስ ወንጌል 3:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ርኩሳን መናፍስትም ሲያዩት በፊቱ እየተደፉ፥ “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ!” እያሉ ይጮኹ ነበር።

對照

የማርቆስ ወንጌል 3:11 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片