1
የማርቆስ ወንጌል 2:17
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስም ይህን ሰምቶ፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤ እኔም የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው፤” አላቸው።
對照
የማርቆስ ወንጌል 2:17 探索
2
የማርቆስ ወንጌል 2:5
ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን “ልጄ ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:5 探索
3
የማርቆስ ወንጌል 2:27
ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ሰንበት ለሰው ተሠራ እንጂ ሰው ለሰንበት አልተፈጠረም።
የማርቆስ ወንጌል 2:27 探索
4
የማርቆስ ወንጌል 2:4
ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ሽባውን ወደ ኢየሱስ ማቅረብ ቢያቅታቸው የቤቱን ጣራ ኢየሱስ ባለበት በኩል ከፍተው ሽባውን ከነአልጋው አወረዱት።
የማርቆስ ወንጌል 2:4 探索
5
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11
ነገር ግን የሰው ልጅ በምድር ላይ ኃጢአትን ይቅር ለማለት ሥልጣን ያለው መሆኑን እንድታውቁ” ብሎ ሽባውን፥ “ተነሥ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ እልሃለሁ” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11 探索
6
የማርቆስ ወንጌል 2:9
ሽባውን፥ ‘ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል፤’ ከማለትና፥ ‘ተነሥተህ አልጋህን ተሸከምና ሂድ!’ ከማለት የትኛው ይቀላል?
የማርቆስ ወንጌል 2:9 探索
7
የማርቆስ ወንጌል 2:12
ሽባውም ወዲያውኑ ተነሣና አልጋውን ተሸክሞ በሰዎቹ ሁሉ ፊት ወጣ። ስለዚህም ሰዎቹ ሁሉ ተደንቀው እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አይተን አናውቅም እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
የማርቆስ ወንጌል 2:12 探索
主頁
聖經
計劃
影片