YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 7

1

የዮሐንስ ወንጌል 7:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ የሚያምን ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚለው፥ የሕይወት ውሃ ምንጭ ከውስጡ ይፈልቃል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:38 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 7:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የበዓሉ መጨረሻ በሆነው በታላቁ ቀን ኢየሱስ ቆመና ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፦ “ውሃ የጠማው ቢኖር ወደ እኔ መጥቶ ይጠጣ፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:37 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 7:39

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህንንም የተናገረው በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀበሉት ስለ መንፈስ ቅዱስ ነበር፤ ኢየሱስ ገና ወደ ክብር ስላልወጣ መንፈስ ቅዱስ ገና አልተሰጠም ነበር።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:39 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 7:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ እንጂ የሰውን ፊት አይታችሁ በማዳላት አትፍረዱ።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:24 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 7:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከገዛ ራሱ የሚናገር የገዛ ራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላኪውን ክብር የሚፈልግ ግን እውነተኛ ነው፤ ሐሰትም የለበትም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:18 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 7:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “የእኔ ትምህርት ከላከኝ ከአብ የተገኘ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:16 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 7:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት እኔን ይጠላኛል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 7:7 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片