YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 6

1

የዮሐንስ ወንጌል 6:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ፈጽሞ አይራብም፤ በእኔ የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:35 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 6:63

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሰው ኀይል ግን ለምንም አይጠቅምም፤ እኔ ለእናንተ የተናገርኩት ቃል መንፈስ ነው፤ ሕይወትም ነው፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:63 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 6:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለሚጠፋ ምግብ አትሥሩ፤ ይልቅስ እግዚአብሔር አብ የማረጋገጫ ማኅተም ስለ አተመው የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ፥ የዘለዓለም ሕይወት ለሚሆነው ምግብ ሥሩ።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:27 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 6:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አዎ! የአባቴ ፈቃድ ወልድን የሚያይና በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲያገኝ ነው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:40 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 6:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “የእግዚአብሔር ሥራማ እግዚአብሔር በላከው ማመን ነው” ሲል መለሰላቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:29 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 6:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም ፈጽሞ ወደ ውጪ አላባርረውም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:37 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 6:68

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚህ ጊዜ ስምዖን ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ጌታ ሆይ! ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለህ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:68 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 6:51

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከሰማይ የወረደው ሕይወትን የሚሰጥ እንጀራ እኔ ነኝ፤ ከዚህ እንጀራ የሚበላ ሁሉ ለዘለዓለም ይኖራል፤ ለዓለም ሕይወት እንዲሆን እኔ የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:51 探索

9

የዮሐንስ ወንጌል 6:44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የላከኝ አብ የሳበው ካልሆነ በቀር ወደ እኔ መምጣት የሚችል ማንም የለም፤ ወደ እኔ የሚመጣውንም በመጨረሻ ቀን ከሞት አስነሣዋለሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:44 探索

10

የዮሐንስ ወንጌል 6:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድና ለዓለም ሕይወትን የሚሰጥ ነው።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:33 探索

11

የዮሐንስ ወንጌል 6:48

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:48 探索

12

የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንጀራውን አንሥቶ ምስጋና ካቀረበ በኋላ ለተቀመጡት ሰዎች ዐደላቸው። እንዲሁም ዓሣዎቹን አከፋፈላቸው፤ ሁሉም የሚያስፈልጋቸውን ያኽል አገኙ። ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፥ “አንድም ነገር እንዳይባክን የተረፈውንም ፍርፋሪ ሰብስቡ” አላቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:11-12 探索

13

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ደቀ መዛሙርቱ አምስት ወይም ስድስት ኪሎ ሜትር ያኽል እየቀዘፉ ከተጓዙ በኋላ ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ ጀልባዋ ሲቀርብ አይተው ፈሩ። እርሱ ግን “እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 6:19-20 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片