YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 8

1

የዮሐንስ ወንጌል 8:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንደገናም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ እኔን የሚከተል ሁሉ የሕይወት ብርሃን ያገኛል፤ በጨለማም አይመላለስም” ሲል ተናገራቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:12 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 8:32

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:32 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 8:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ በእርሱ ላመኑት አይሁድ እንዲህ አለ፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ትሆናላችሁ፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:31 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 8:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ወልድ ነጻ ካወጣችሁ በእርግጥ ነጻ ትሆናላችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:36 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 8:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ደጋግመው በጠየቁት ጊዜ ቀና አለና፥ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ በእርስዋ ላይ ይጣል!” አላቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:7 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 8:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:34 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ቀና ብሎ፥ “አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ? የፈረደብሽ ማንም የለምን?” አላት። እርስዋም “ጌታ ሆይ! ማንም የለም” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ዳግመኛ ኃጢአት አትሥሪ” አላት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片