YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 14

1

የዮሐንስ ወንጌል 14:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዐይነት አይደለም፤ ልባችሁ አይጨነቅ፤ ደግሞም አይፍራ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:27 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 14:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “መንገድና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:6 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 14:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም እመኑ፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:1 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 14:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ በእኔ ስም የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሉን ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኳችሁንም ሁሉ እንድታስታውሱ ያደርጋችኋል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:26 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 14:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እኔን የሚወደኝ ትእዛዜን የሚቀበልና በሥራ ላይ የሚያውለው ነው፤ እኔንም የሚወደኝን አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:21 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ አብን እለምነዋለሁ፤ እርሱም ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል። ይህም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም፤ እናንተ ግን፥ እርሱ ከእናንተ ጋር ስለ ሆነና በውስጣችሁም ስላለ ታውቁታላችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 14:13-14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ በወልድ ምክንያት እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርግላችኋለሁ። ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:13-14 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 14:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:15 探索

9

የዮሐንስ ወንጌል 14:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ አለበለዚያ ግን ‘የምትኖሩበትን ስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ’ ባልኳችሁ ነበር።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:2 探索

10

የዮሐንስ ወንጌል 14:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሄጄ ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ እኔ ባለሁበት እንድትኖሩ እንደገና መጥቼ እወስዳችኋለሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:3 探索

11

የዮሐንስ ወንጌል 14:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቶማስ “ጌታ ሆይ! ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፤ ታዲያ፥ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?” አለው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 14:5 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片