YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 15

1

የዮሐንስ ወንጌል 15:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እኔ የወይን ግንድ ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ፤ ብዙ ፍሬ የሚያፈራው በእኔ የሚኖርና እኔም በእርሱ የምኖርበት ነው፤ ነገር ግን ያለ እኔ ምንም ማድረግ አትችሉም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:5 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 15:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእናንተ እኖራለሁ፤ ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ላይ ጸንቶ ካልኖረ በቀር በራሱ ብቻ ፍሬ ማፍራት እንደማይቻለው እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ማፍራት አትችሉም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:4 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 15:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ ብትኖሩ ቃሌም በእናንተ ቢኖር የፈለጋችሁትን ብትለምኑ ታገኛላችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:7 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 15:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ መረጥኳችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ ሄዳችሁ ብዙ ፍሬ እንድታፈሩ፥ ፍሬአችሁም ነዋሪ እንዲሆን ሾምኳችሁ። ስለዚህ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አብ ይሰጣችኋል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:16 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 15:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰው ሕይወቱን ስለ ወዳጆቹ አሳልፎ ከመስጠት የበለጠ ፍቅር የለውም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:13 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 15:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ ላይ ያለውን ፍሬ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ አባቴ ቈርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ግን አብዝቶ እንዲያፈራ ገርዞ ያጠራዋል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:2 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 15:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእኔ ትእዛዝ እኔ እንደ ወደድኳችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:12 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 15:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ብዙ ፍሬ ስታፈሩ በዚህ አባቴ ይከብራል፤ እናንተም የእኔ ደቀ መዛሙርት መሆናችሁን ታሳያላችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:8 探索

9

የዮሐንስ ወንጌል 15:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ አትክልተኛውም አባቴ ነው፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:1 探索

10

የዮሐንስ ወንጌል 15:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ የማይኖር እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጪ ተጥሎ ይደርቃል፤ እንዲህ ያሉት ቅርንጫፎች ተሰብስበው ወደ እሳት ይጣሉና ይቃጠላሉ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:6 探索

11

የዮሐንስ ወንጌል 15:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህን የነገርኳችሁ ደስታዬ በእናንተ እንዲሆንና የእናንተም ደስታ ፍጹም እንዲሆን ነው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:11 探索

12

የዮሐንስ ወንጌል 15:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ፈጸምኩና በፍቅሩ እንደምኖር እናንተም የእኔን ትእዛዝ ብትፈጽሙ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:10 探索

13

የዮሐንስ ወንጌል 15:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እኔ የማዛችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:17 探索

14

የዮሐንስ ወንጌል 15:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የዓለም ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን በወደደ ነበር፤ ነገር ግን የዓለም ስላልሆናችሁና እኔ ከዓለም ለይቼ ስለ መረጥኳችሁ፥ ዓለም ይጠላችኋል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 15:19 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片