YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 13

1

የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኳችሁ እናንተም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በእርሳችሁ ከተዋደዳችሁ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰው ሁሉ ያውቃል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኩ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣጠብ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁት እናንተም እንድታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 13:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፤ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:7 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 13:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም፤ መልእክተኛም ከላኪው አይበልጥም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:16 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 13:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:17 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ከማእድ ተነሣና ልብሱን አስቀመጠ፤ ማበሻ ጨርቅም አንሥቶ በወገቡ ታጠቀ። ከዚህ በኋላ በመታጠቢያ ዕቃ ውሃ አድርጎ የደቀ መዛሙርቱን እግር ማጠብ ጀመረ፤ በታጠቀውም ማበሻ ጨርቅ እግራቸውን አበሰ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片