YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 12

1

የዮሐንስ ወንጌል 12:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔን ማገልገል የሚፈልግ ይከተለኝ፤ እኔ ባለሁበት አገልጋዬ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:26 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 12:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቱን የሚወድ ያጠፋታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:25 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 12:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በመሬት ወድቃ ካልሞተች፥ ብቻዋን ትቀራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ታፈራለች።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:24 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 12:46

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:46 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 12:47

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቃሌን ሰምቶ በሥራ ላይ የማያውለውን የምፈርድበት እኔ አይደለሁም፤ እኔ የመጣሁት ዓለምን ለማዳን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:47 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 12:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያን ጊዜ ማርያም ዋጋው እጅግ የከበረ ከንጹሕ ናርዶስ የተሠራ፥ ግማሽ ሊትር የሚሆን አንድ ብልቃጥ ሽቶ ወስዳ፥ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጒርዋም አበሰቻቸው፤ ቤቱም በሽቶው መዓዛ ተሞላ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:3 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 12:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ የዘንባባ ቅርንጫፍ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:13 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 12:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እነሆ፥ የሰው ልጅ የሚከበርበት ሰዓት ደርሶአል፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 12:23 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片