YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 11

1

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በሕይወት የሚኖርና በእኔም የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አይሞትም፤ ይህን ታምኛለሽ?” አላት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 11:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ ብዬሽ አልነበረምን?” አላት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:40 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 11:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:35 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 11:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ይህን በሰማ ጊዜ፥ “ይህ ሕመም ለሞት የሚያደርስ አይደለም፤ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆንና የእግዚአብሔር ልጅም በዚህ ምክንያት እንዲከበር ነው” አለ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:4 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ “አልዓዛር! ና ውጣ!” ብሎ በታላቅ ድምፅ ተናገረ። ሟቹ አልዓዛርም እጆቹና እግሮቹ በመገነዣ እንደ ተገነዙ ከመቃብሩ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር፤ ኢየሱስም “ፍቱትና ተዉት ይሂድ!” አላቸው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 11:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ በጣም እያዘነ ወደ መቃብሩ ሄደ፤ መቃብሩ በድንጋይ የተዘጋ ዋሻ ነበር።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:38 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 11:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ይህን ካላቸው በኋላ፥ “ወዳጃችን አልዓዛር አንቀላፍቶአል፤ እኔ ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ” አለ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 11:11 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片