Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)预览

ሕይወትሲከብድእግዚአብሔርየትአለ?
ያህንንአስባችሁምታውቁክሆነ፣እንግዲያውስበጥሩሁኔታውስጥናችሁ።ተመሳሳይጥያቄአቅርቤነበርሁሉምሰውማላትይቻላል።ከህይወቱሲበላሽ -በሁሉምአቅጣጫመሰናክሎችየገጠሙትሲመስሉ - ዉስጣችን "እግዚአብሔርሆይየትነህ?ብሎሲጮህ"
ምላሹከሰማችኋችውምርጥነገሮችውስጥአንዱነው።
ሮሜ 8፡38-39 እንዲህይላል።
“ሞትቢሆን፥ሕይወትምቢሆን፥መላእክትምቢሆኑ፥ግዛትምቢሆን፥ያለውምቢሆን፥የሚመጣውምቢሆን፥ኃይላትምቢሆኑ፥ከፍታምቢሆን፥ዝቅታምቢሆን፥ልዩፍጥረትምቢሆንበክርስቶስኢየሱስበጌታችንካለከእግዚአብሔርፍቅርሊለየንእንዳይችልተረድቼአለሁ” ይላል።
እሺ፣ስለዚህበዚያክፍልላይበመመስረት፣ህይወትሲከብድእግዚአብሔርየትአለ? ጓደኞቻችሁጥለዋችሁሲሄዱእሱየትነውያለው? ወይስቤተሰባችሁሲፈርስ? ወይምህልማችሁሲጨልም?
እግዚአብሔርበህመማችሁውስጥከአናንተጋርእንዳለመጽሐፍቅዱስይናገራል - በዚህሁሉዉስጥይወዳችኋል።
አሁን፣ምናልባት፣ “በጣምጥሩነው… ግንታዲያለምንህመሜንአያስወግደውም?”ብላችሁታስቡይሆናል።
ትልቅጥያቄ።ብዙሰዎችየጠየቁትሌላጥያቄነው።ከላይያለውንምንባብየጻፍውሐዋርያው ጳውሎስምጠይቋል።
ጳውሎስበጥቂትዓመታትውስጥብዙሰዎችበሕይወትዘመናቸውከሚያጋጥሟቸውየበለጠህመምእናመከራተቋቁሟል።ተደብድቧል፣መሳለቂያሆኗል፣መርከቡሰጥሟልእናታስሯል።ጓደኞቹንበሞትአጥቷል፣ብቸኝነትገጥሞት፣ከመንፈስጭንቀትጋርምታግሎነበር።በመጨረሻምጳውሎስራሱኢየሱስንበመከተሉተገደለ።
በተለይበአንድወቅትጳውሎስአስቸጋሪጊዜአሳልፏል።ምንእንደሆነአናውቅም, ነገርግን ''የሥጋውመውጊያ'' እንደሆነገልጿል።ምናልባትሕመም፣የአእምሮሕመምወይምሥርየሰደደሕመምሊሆንይችላል።ምንምይሁንምን፣ሊወጣውአልቻለም፣እናምእንዲውግድለትእግዚአብሔርንለመነ።
እግዚአብሔርምመለሶ…
"ጸጋዬይበቃሃል፥ኃይሌበድካምይፈጸማልና።" ( 2 ቆሮንቶስ 12:9 )
እግዚአብሔርምንማለቱነበር? ጳውሎስሲታገልግድየለውም?
በእርግጥያስባል።ልክበህይወታችሁስላለውህመምእንደሚያስብ።ኢሳይያስ 53:3 እንደሚለውኢየሱስ “የሕማምሰውደዌንምየሚያውቅነው” ሰውእንደነበርፈጽሞአትዘንጉ።ሀዘንንያውቃል።እሱይረዳችኋል።እሱይወዳችኋል።
ግንእኔእናአናንተበጣምየምንፈልገው - እናይህዓለምበጣምየሚፈልገው - የሁኔታዎችለውጥሳይሆንሙሉለውጥነው።
ኢየሱስወደህይወታችሁሲመጣየሚያደርገውይህንኑነው።አናንተንከጉዳትከማዳንይልቅበተስፋመከራውስጥያሳልፋችኋል።
እንዲህይላል፡- “በዚህውስጥአያችኋለሁ።በዚህበኩልእቀርጻችኋለሁ. እናከምንምነገርበላይጸጋዬንለሚፈልገውአለምለማሳየትእጠቀምባችኋለሁ።
ስለዚህዛሬእያጋጠማቸሁያለህምንምአይነትችግር፣ሀዘን፣ወይምጉዳት፣እግዚአብሔርበፍጹምእንደማይትዋችሁ፣በኢየሱስካለውፍቅርምንምሊለያችሁእንደማይችልበገባውቃልውሰጥሰላምንአግኙ፣እናየሚያስፈልጋችሁየእርሱጸጋብቻነው።ከዚያበድፍረትመዘመርትችላላችሁ...
በብዙአደጋዎች፣ድካምእናወጥመዶች፣
አስቀድሜመጥቻለሁ;
“ጸጋውእስካሁንድረስአዳነኝ
ጸጋውምወደቤትይመራኛል።
በረከት፣
ኒክ ሆል