Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)预览

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

5天中的第2天

ኢየሱስንስለመከተልየምወድበትምክንያትኢየሱስንመከተልየማልወድበትምምክንያትነው።

ላብራራ…

እግዚአብሔርወደቤተሰቡስለጋበዘኝወድጄዋለሁ።ምንምአይገባኝምነበር።የሚገባኝበህይወቴላሉኃጢአቶችፍርድብቻነበር፣እናእሱንለማስተካከልምንምማድረግአልችልምነበር።ወደክለቡመግባትየማልችልያህልነበር…የሽፋንክፍያውበጣምብዙነበር… እናከዚያእግዚአብሔርገብቶመንገዴንከፈለኝ።

ያጸጋነው።

ነገሩግንይሄነው…የእግዚአብሔርፀጋለሁሉም፣ህይወታችሁንአስቸጋሪለሚያደርጉትምጨምርነው።

ሁላችንምበህይወታችንውስጥአፍራሽየሆኑ፣ወደተሳሳተመንገድሚገፋፉንእናበአጠቃላይሚያበሳጩንሰዎችአሉን።ምናልባትእርስዎበግልየምናውቅውሰውሊሆንይችላል. ወይምምናልባትበonline ላይየሆነሰውሊሆንይችላል.

ዛሬበዓለማችንውስጥብዙጊዜ፣በጣምየሚያስጨንቁንሰዎችእኛእንኳንአግኝተንየማናውቃቸውናቸው፤ታዋቂሰዎች፣የፖለቲካፓርቲዎች፣በቲክቶክላይተፅእኖፈጣሪዎች።

ማንምይሁን፣ሚያመሳስላቸውጉዳይስንበደል “እነሱ” ይሆናሉ።

ከእነሱጋርመግባባትአትችሉም. ከእነሱጋርመነጋገርአትችሉም. እነሱንማክበርአትችሉም. እነሱንመውደድአይችሉም.

ሰዎችበራሳችንላይለመፍረድእንኳንፈፅሞየማንጠቀምበትንመስፈርትበመጠቀምሰዎችን - ብዙጊዜሙሉቡድኖችን - የመሰየምእናየማውገዝዝንባሌአላቸው።አኔምአደርገዋለሁ. እርግጠኛነኝአንተምታደርጋላችሁ።

እግዚአብሔርንይህንስለማያደርግአመስግኑት!

ምክንያቱምጸጋውሁላችንንምያስፈልገናል።እናምከተቀበልንበኋላ፣እግዚአብሄርእኔናእናእናንተንየእርሱንአስደናቂጸጋለሌሎችእንድናካፍልጠራን።

ቆላስይስ 3፡13 እንዲህይላል።

“እርስበርሳችሁትዕግሥትንአድርጉ፥ማንምበባልንጀራውላይየሚነቅፈውነገርካለው፥ይቅርተባባሉ።ክርስቶስይቅርእንዳላችሁእናንተደግሞእንዲሁአድርጉ።

እግዚአብሔርፍቅሩንየማሳየትግዴታአልነበረበትም።ይቅርታየማድረግግዴታምአልነበረበትም።ከእርሱጋርያለኝንግንኙነትእንድመሰርትየማድረግግዴታምአልነበረበትምወይምበሰማይየዘላለምሕይወትተስፋየመስጠትግዴታምአልነበረበትም።ያሁሉፍጹምጸጋብቻነው።ስለዚህ፣እራሳችንንመጠየቅያለብንጥያቄ፡እንዴትይህንያህልአስደናቂጸጋከእግዚአብሔርዘንድተቀብለንለሌሎችአናካፍልም?

ጸጋማለትአንድሰውበሚናገረውወይምበሚያደርገውነገርሁሉትስማማላችሁማለትአይደለም።ጸጋማለትኃጢአትንአስወገዳችሁማለትአይደለም።ጸጋማለትለትክክለኛውነገርአትቆሙምማለትአይደለም።

ጸጋማለትአንድንሰውስላስቀየማችሁወይምስህተትስለሰራአትኮንኑትምወይምፍቅራችሁንአትከለክሉትምማለትነው።ለምን?

ምክንያቱምእግዚአብሔርየሚወዳችሁእንደዚህነው … እናእግዚአብሔርየሚወዳቸውእንደዚህነው።

በረከት፣

读经计划介绍

Anthem of Grace (የጸጋ መዝሙር)

በዚህ የጸጋ አምልኮ መዝሙር አማካኝነት እግዚአብሔር ለእናንተ ያለውን ፍቅር ጥልቅ እወቅ። ወንጌላዊው ኒክ ሆል በእናንተ ላይ የሚዘመረውን የእግዚአብሔር የጸጋ መዝሙር እንድትቀላቀሉ በሚጋብዝ ኃይለኛ የ5 ቀን አምልኮ ይመራዎታል።

More