YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12 的热门经文

1

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:7

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ለሁ​ሉም ጌታ እየ​ረዳ በየ​ዕ​ድሉ እን​ደ​ሚ​ገ​ባ​ውና እን​ደ​ሚ​ጠ​ቅ​መው ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ በግ​ልጥ ይሰ​ጠ​ዋል፤

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:7

2

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እን​ግ​ዲህ እና​ንተ የክ​ር​ስ​ቶስ አካሉ ናችሁ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ች​ሁም የአ​ካሉ ክፍ​ሎች ናችሁ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:27

3

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:26

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አንዱ የአ​ካል ክፍል ቢታ​መም ከእ​ርሱ ጋር የአ​ካል ክፍ​ሎች ሁሉ ይታ​መ​ማሉ፤ አንዱ የአ​ካል ክፍል ደስ ቢለ​ውም የአ​ካል ክፍ​ሎች ሁሉ ከእ​ርሱ ጋር ደስ ይላ​ቸ​ዋል።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:26

4

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:8-10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በመ​ን​ፈስ ቅዱስ የጥ​በብ ቃል የሚ​ሰ​ጠው አለ፤ በመ​ን​ፈስ ቅዱ​ስም የዕ​ው​ቀት ቃል የሚ​ሰ​ጠው አለ። ለአ​ን​ዱም በዚ​ያው መን​ፈስ እም​ነት፥ ለአ​ን​ዱም በአ​ንዱ መን​ፈስ የመ​ፈ​ወስ ስጦታ፥ ለአ​ን​ዱም ተአ​ም​ራ​ትን ማድ​ረግ፥ ለአ​ን​ዱም ትን​ቢ​ትን መና​ገር፥ ለአ​ን​ዱም መና​ፍ​ስ​ትን መለ​የት፥ ለአ​ን​ዱም በልዩ ዓይ​ነት ልሳን መና​ገር፥ ለአ​ን​ዱም በል​ሳ​ኖች የተ​ነ​ገ​ረ​ውን መተ​ር​ጐም ይሰ​ጠ​ዋል።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:8-10

5

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:11

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በዚ​ህም ሁሉ ያው አንዱ መን​ፈስ ቅዱስ ሁሉን ይረ​ዳል፤ ለሁ​ሉም እንደ ወደደ ያድ​ላ​ቸ​ዋል።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:11

6

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:25

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የአ​ካ​ላ​ችን ክፍ​ሎች እርስ በር​ሳ​ቸው እን​ዳ​ይ​ለ​ያዩ፥ አካ​ላ​ችን ሳይ​ነ​ጣ​ጠል በክ​ብር እን​ዲ​ተ​ካ​ከል አስ​ማ​ማው።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:25

7

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:4-6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

መን​ፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦ​ታው ልዩ ልዩ ነው። ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገ​ል​ግ​ሎ​ቶች አሉ። ሁሉን በሁሉ የሚ​ያ​ደ​ርግ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አሠ​ራር አለ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:4-6

8

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:28

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለቤተ ክር​ስ​ቲ​ያን የሾ​ማ​ቸው አስ​ቀ​ድሞ ሐዋ​ር​ያ​ትን፥ ሁለ​ተ​ኛም ነቢ​ያ​ትን፥ ሦስ​ተ​ኛም መም​ህ​ራ​ንን፥ ከዚ​ህም በኋላ ተአ​ም​ራ​ትና ኀይል ማድ​ረግ የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ ቀጥ​ሎም የመ​ፈ​ወስ ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ የመ​ር​ዳ​ትም ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን፥ የመ​ም​ራ​ትና ቋን​ቋን የመ​ና​ገር ሀብት የተ​ሰ​ጣ​ቸ​ውን ነው።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:28

9

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:14

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

የአ​ካ​ላ​ች​ንም ክፍሉ ብዙ ነው እንጂ አንድ አይ​ደ​ለም።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:14

10

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:22

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ደካ​ሞች የሚ​መ​ስ​ሉህ የአ​ካል ክፍ​ሎች ይል​ቁን የሚ​ያ​ስ​ፈ​ል​ጉህ ናቸው።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:22

11

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:17-19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አካል ሁሉ ዐይን ቢሆን ኖሮ መስ​ማት ከየት በተ​ገኘ ነበር፤ አካ​ልስ ሁሉ ጆሮ ቢሆን ኖሮ ማሽ​ተት ከየት በተ​ገኘ ነበር? አሁን ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የአ​ካ​ላ​ች​ንን ክፍል በሰ​ው​ነ​ታ​ችን ውስጥ እርሱ እንደ ወደደ እየ​ራሱ አከ​ና​ውኖ መደ​በው። የአ​ካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተ​ገኘ ነበር?

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 12:17-19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频