ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 12:17-19
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 12:17-19 አማ2000
አካል ሁሉ ዐይን ቢሆን ኖሮ መስማት ከየት በተገኘ ነበር፤ አካልስ ሁሉ ጆሮ ቢሆን ኖሮ ማሽተት ከየት በተገኘ ነበር? አሁን ግን እግዚአብሔር የአካላችንን ክፍል በሰውነታችን ውስጥ እርሱ እንደ ወደደ እየራሱ አከናውኖ መደበው። የአካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተገኘ ነበር?





