YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11 的热门经文

1

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:25-26

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እን​ዲ​ሁም ኅብ​ስ​ቱን ከተ​ቀ​በሉ በኋላ ጽዋ​ውን አን​ሥቶ፥ “አዲስ ሥር​ዐት የሚ​ጸ​ና​በት ይህ ጽዋ ደሜ ነው እን​ዲህ አድ​ርጉ፤ በም​ት​ጠ​ጡ​በ​ትም ጊዜ አስ​ቡኝ” አላ​ቸው። ይህን ኅብ​ስት በም​ት​በ​ሉ​በት፥ ይህ​ንም ጽዋ በም​ት​ጠ​ጡ​በት ጊዜ ሁሉ ጌታ​ችን እስ​ከ​ሚ​መ​ጣ​በት ቀን ድረስ ሞቱን ትና​ገ​ራ​ላ​ችሁ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:25-26

2

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:23-24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ተማ​ርሁ አስ​ተ​ም​ሬ​አ​ች​ኋ​ለ​ሁና፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ እር​ሱን ራሱን በያ​ዙ​ባት በዚ​ያች ሌሊት ኅብ​ስ​ቱን አነሣ። አመ​ሰ​ገነ፤ ባረከ፤ ፈተተ፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “እንኩ ብሉ፤ ስለ እና​ንተ የሚ​ሰ​ጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ መታ​ሰ​ቢ​ያ​ዬ​ንም እን​ዲሁ አድ​ርጉ።”

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:23-24

3

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:28-29

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አሁ​ንም ሰው ራሱን መር​ም​ሮና አን​ጽቶ ከዚህ ኅብ​ስት ይብላ፤ ከዚ​ህም ጽዋ ይጠጣ። ሳይ​ገ​ባው፥ የጌ​ታ​ችን ሥጋም እንደ ሆነ ሳያ​ውቅ፥ ሰው​ነ​ቱ​ንም ሳያ​ነጻ፥ የሚ​በ​ላና የሚ​ጠጣ ለራሱ ፍር​ዱ​ንና መቅ​ሠ​ፍ​ቱን ይበ​ላል፤ ይጠ​ጣ​ልም።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:28-29

4

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አሁ​ንም ሳይ​ገ​ባው ይህን ኅብ​ስት የበላ፥ ይህ​ንም ጽዋ የጠጣ የጌ​ታ​ችን ሥጋ​ውና ደሙ ስለ​ሆነ ዕዳ አለ​በት።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:27

5

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እኔ ክር​ስ​ቶ​ስን እን​ደ​ም​መ​ስ​ለው እኔን ምሰሉ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 11:1

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频