YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10 的热门经文

1

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:13

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

በሰው ላይ እን​ደ​ሚ​ደ​ር​ሰው ያለ ፈተና ነው እንጂ ሌላ ፈተና አያ​ገ​ኛ​ች​ሁም። በም​ት​ች​ሉት መከራ ነው እንጂ በማ​ት​ች​ሉት መከራ ትፈ​ተኑ ዘንድ ያል​ተ​ዋ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​መ​ሰ​ገነ ነው፤ እር​ሱም ከፈ​ተና ትድኑ ዘንድ በመ​ከራ ጊዜ ይረ​ዳ​ች​ኋል።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:13

2

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:31

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ብት​በ​ሉም፥ ብት​ጠ​ጡም የም​ታ​ደ​ር​ጉ​ትን ሁሉ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክብር አድ​ር​ጉት።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:31

3

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:12

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አሁ​ንም ያ ቆሜ​አ​ለሁ ብሎ በራሱ የሚ​ታ​መን ሰው እርሱ እን​ዳ​ይ​ወ​ድቅ ይጠ​ን​ቀቅ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:12

4

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:23

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ሁሉ ተፈ​ቅ​ዶ​ል​ኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚ​ጠ​ቅም አይ​ደ​ለም፤ ሁሉ ተፈ​ቅ​ዶ​ል​ኛል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚ​ያ​ንጽ አይ​ደ​ለም።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:23

5

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:24

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ለባ​ል​ን​ጀ​ራ​ችሁ እንጂ ለራ​ሳ​ችሁ አታ​ድሉ።

对照

探索 ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 10:24

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频