YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 9 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 9:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ብትችል” ትላለህን? “ለሚያምን ሰው ሁሉ ነገር ይቻላል!” አለው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:23

2

የማርቆስ ወንጌል 9:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወዲያውኑ የልጁ አባት፥ “ማመንስ አምናለሁ፤ ግን ማመን በሚያቅተኝ ነገር ሁሉ ደግሞ አንተ እርዳኝ!” ብሎ ጮኸ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:24

3

የማርቆስ ወንጌል 9:28-29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ወደ ቤት በገባ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ፦ “ለመሆኑ ይህን ርኩስ መንፈስ እኛ ልናስወጣው ስለምን አልቻልንም?” ብለው ለብቻው ጠየቁት። እርሱም “እንዲህ ዐይነቱ በጸሎትና [በጾም] ካልሆነ በቀር በሌላ በምንም አይወጣም።” ሲል መለሰላቸው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:28-29

4

የማርቆስ ወንጌል 9:50

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ጨው መልካም ነው፤ ይሁን እንጂ፥ የጨውነቱን ጣዕም ካጣ በምን ታጣፍጡታላችሁ? “በእናንተም የፍቅር ጨው ጣዕም ይኑርባችሁ፤ እርስ በርሳችሁ ተስማምታችሁ በሰላም ኑሩ፤” አለ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:50

5

የማርቆስ ወንጌል 9:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እንደዚህ ካሉት ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል ሁሉ እኔን ሳይሆን፥ የላከኝን ይቀበላል።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:37

6

የማርቆስ ወንጌል 9:41

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእውነት እላችኋለሁ፤ የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ አንድ ብርጭቆ ውሃ እንኳ የሚያጠጣቸው ዋጋውን አያጣም፤” አላቸው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:41

7

የማርቆስ ወንጌል 9:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ማንም ሰው በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከትንንሾቹ አንዱን ከሚያስት ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ላይ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:42

8

የማርቆስ ወንጌል 9:47

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዐይንህም ቢያስትህ፥ አውጥተህ ጣለው፤ ሁለት ዐይን እያለህ፥ ወደ ገሃነም ከምትጣል ይልቅ አንድ ዐይና ሆነህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 9:47

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频