YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 10 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 10:45

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሰው ልጅ እንኳ ለማገልገልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ለመስጠት መጣ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:45

2

የማርቆስ ወንጌል 10:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ወደ እነርሱ ተመልክቶ፦ “እርግጥ ይህ ነገር በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ይቻላል፤ ለእግዚአብሔር ሁሉ ነገር ይቻለዋል፤” አላቸው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:27

3

የማርቆስ ወንጌል 10:52

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “በል ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ሰውየውም ወዲያውኑ ማየት ቻለ፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎ ሄደ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:52

4

የማርቆስ ወንጌል 10:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:9

5

የማርቆስ ወንጌል 10:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ እንዲህም አለው፦ “አንድ ነገር ብቻ ቀርቶሃል፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሸጠህ ገንዘብህን ለድኾች ስጥ፤ የተከማቸ ሀብት በሰማይ ታገኛለህ፤ ከዚህም በኋላ ና፤ ተከተለኝ።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:21

6

የማርቆስ ወንጌል 10:51

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ሲል ጠየቀው። ዕውሩም ሰው፥ “መምህር ሆይ፥ እባክህ ዐይኔ እንዲያይ አድርግልኝ፤” አለው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:51

7

የማርቆስ ወንጌል 10:43

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ መሆን አይገባም፤ ከመካከላችሁ ትልቅ ሊሆን የሚፈልግ፥ አገልጋያችሁ መሆን አለበት፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:43

8

የማርቆስ ወንጌል 10:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን ሆኖ የማይቀበላት ከቶ አይገባባትም።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:15

9

የማርቆስ ወንጌል 10:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይሁን እንጂ ፊተኞች የሆኑት ብዙዎች ኋለኞች ይሆናሉ፤ ኋለኞች የሆኑትም ፊተኞች ይሆናሉ።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:31

10

የማርቆስ ወንጌል 10:6-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን ከፍጥረት መጀመሪያ አንሥቶ ‘እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ስለዚህ ሰው አባትና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ፤’ ከዚያም ወዲያ ሁለት መሆናቸው ቀርቶ አንድ ይሆናሉ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 10:6-8

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频