YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 8 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 8:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 8:35

2

የማርቆስ ወንጌል 8:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 8:36

3

የማርቆስ ወንጌል 8:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 8:34

4

የማርቆስ ወንጌል 8:37-38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 8:37-38

5

የማርቆስ ወንጌል 8:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 8:29

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频