YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 15 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 15:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ፤” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:34

2

የማርቆስ ወንጌል 15:39

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆሞ የነበረ የመቶ አለቃ ኢየሱስ እንዴት ነፍሱ ከሥጋው እንደ ተለየች ባየ ጊዜ፥ “ይህ ሰው በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር፤” አለ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:39

3

የማርቆስ ወንጌል 15:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:38

4

የማርቆስ ወንጌል 15:37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:37

5

የማርቆስ ወንጌል 15:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከቀኑም ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:33

6

የማርቆስ ወንጌል 15:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጲላጦስ ሰዎቹን ደስ ለማሰኘት ብሎ በርባንን ፈቶ ለቀቀላቸው፤ ኢየሱስን ግን አስገረፈውና እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 15:15

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频