YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 14 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 14:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲህም አለ፤ “አባት ሆይ፥ ሁሉ ነገር ይቻልሃል፤ ይህን የመከራ ጽዋ ከእኔ አርቅልኝ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጂ እንደ እኔ ፈቃድ አይሁን።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:36

2

የማርቆስ ወንጌል 14:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አላቸው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:38

3

የማርቆስ ወንጌል 14:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእውነት እላችኋለሁ፤ በዓለም ሁሉ ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ ይህ እርስዋ ያደረገችው ለመታሰቢያ ይነገርላታል።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:9

4

የማርቆስ ወንጌል 14:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲህም አላቸው፦ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ አዝናለች፤ እዚህ ቈዩ፤ ተግታችሁም ጠብቁ።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:34

5

የማርቆስ ወንጌል 14:22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነርሱ በመብላት ላይ ሳሉ ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ፥ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:22

6

የማርቆስ ወንጌል 14:23-24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ ሰጣቸው፤ ሁሉም ከጽዋው ጠጡ። እንዲህም አላቸው፦ “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የቃል ኪዳን ደሜ ነው፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:23-24

7

የማርቆስ ወንጌል 14:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “ ‘እረኛውን መትቼ እገድላለሁ፤ በጎቹም ይበተናሉ፤’ ተብሎ ተጽፎአልና ሁላችሁም ትክዱኛላችሁ፤ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ ትታችሁኝም ትሸሻላችሁ፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:27

8

የማርቆስ ወንጌል 14:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በሉ ተነሡ! እንሂድ! አሳልፎ የሚሰጠኝ ይኸው ቀርቦአል!”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:42

9

የማርቆስ ወንጌል 14:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ከመጮኹ በፊት አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” አለው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 14:30

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频