YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማርቆስ ወንጌል 13 的热门经文

1

የማርቆስ ወንጌል 13:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለ ስሜ በሰው ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ በትዕግሥት የሚጸና ግን ይድናል።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:13

2

የማርቆስ ወንጌል 13:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:33

3

የማርቆስ ወንጌል 13:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰዎች ይዘው ወደ ፍርድ ሲያቀርቡአችሁ፥ ‘ምን እንናገር ይሆን?’ በማለት አስቀድማችሁ አትጨነቁ፤ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ እናንተ አይደላችሁም። ስለዚህ በዚያን ሰዓት የሚሰጣችሁን ብቻ ተናገሩ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:11

4

የማርቆስ ወንጌል 13:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን ጸንቶ ይኖራል።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:31

5

የማርቆስ ወንጌል 13:32

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ነገር ግን ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ከአብ በቀር ማንም የሚያውቅ የለም፤ የሰማይ መላእክትም አያውቁም፤ ወልድም አያውቅም።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:32

6

የማርቆስ ወንጌል 13:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በአቅራቢያችሁ ጦርነት ሲደረግና በሩቅም የጦርነትን ወሬ ስትሰሙ አትደንግጡ፤ ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነው፤ ይሁን እንጂ መጨረሻው ገና ነው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:7

7

የማርቆስ ወንጌል 13:35-37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ የቤቱ ጌታ የሚመጣበትን ጊዜ አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ምናልባትም ወደ ማታ፥ ወይም በእኩለ ሌሊት፥ ወይም ዶሮ ሲጮኽ፥ ወይም ጠዋት በማለዳ ይመጣ ይሆናል፤ በድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ትጉ። “ለእናንተ እንደ ነገርኳችሁ ለሌሎችም ሁሉ ትጉ! እላለሁ።”

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:35-37

8

የማርቆስ ወንጌል 13:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ጦርነት ያነሣል፤ በየስፍራው የምድር መናወጥና ራብ ይሆናል፤ ይህ ሁሉ እንደ ምጥ ጣር ያለ የጭንቅ መጀመሪያ ነው።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:8

9

የማርቆስ ወንጌል 13:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳረስ ይገባዋል።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:10

10

የማርቆስ ወንጌል 13:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ብዙዎች ‘እኔ መሲሕ ነኝ!’ እያሉ በስሜ ይመጣሉ፤ ብዙ ሰዎችንም ያሳስታሉ፤

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:6

11

የማርቆስ ወንጌል 13:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እናንተም ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ሰዎች ለፍርድ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፤ በየምኲራቡም ይገርፉአችኋል፤ ምስክር እንድትሆኑኝ በእኔ ምክንያት በገዢዎችና በነገሥታት ፊት ለፍርድ ትቆማላችሁ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:9

12

የማርቆስ ወንጌል 13:22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሐሰተኞች መሲሖችና ሐሰተኞች ነቢያት ይመጣሉ፤ እነርሱ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ለማሳሳት ተአምራትና ድንቅ ነገሮችን ያደርጋሉ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:22

13

የማርቆስ ወንጌል 13:24-25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በዚያን ጊዜ፥ ከዚያ ሁሉ መከራ በኋላ፥ ፀሐይ ትጨልማለች፤ ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፤ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፤ በሰማይ ያሉ ኀይሎችም ይናወጣሉ።

对照

探索 የማርቆስ ወንጌል 13:24-25

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频