1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ በጸሎት ማናቸውንም ነገር ብትለምኑ፥ እንደ ተፈጸመላችሁ አድርጋችሁ እመኑ፤ የምትለምኑትም ሁሉ ይሰጣችኋል።
对照
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:24
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
በእውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ሰው በልቡ ሳይጠራጠር የሚፈልገው ነገር እንደሚፈጸምለት አምኖ ይህን ተራራ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር፤’ ቢል ይሆንለታል።
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:23
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
በሰማይ ያለው አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ እናንተም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ ሰው በአንዳች ነገር አስቀይሞአችሁ ከሆነ ይቅርታ አድርጉለት።
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:25
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “በእግዚአብሔር እመኑ፤
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:22
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
እንዲህም ሲል አስተማራቸው፤ “ ‘ቤቴ ለሕዝብ ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል!’ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት።”
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:17
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
ከፊት የቀደሙትና ከኋላ የሚከተሉትም ሁሉ፥ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:9
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሳዕና በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
探索 የማርቆስ ወንጌል 11:10
主页
圣经
计划
视频