YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 27 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 27:46

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:46

2

የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያን ጊዜ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ፤ ምድርም ተናወጠች፤ አለቶችም ተሰነጠቁ፤ መቃብሮችም ተከፍተው ሞተው ከነበሩት ቅዱሳን ሰዎች ብዙዎች ከሞት ተነሡ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52

3

የማቴዎስ ወንጌል 27:50

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ እንደገና በታላቅ ድምፅ ጮኸና ነፍሱን ሰጠ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:50

4

የማቴዎስ ወንጌል 27:54

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የመቶ አለቃውና ከእርሱም ጋር ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩት የምድርን መናወጥና የሆነውንም ነገር ባዩ ጊዜ እጅግ ፈርተው “በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ!” አሉ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:54

5

የማቴዎስ ወንጌል 27:45

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ጨለማ ሆነ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:45

6

የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጲላጦስም “ታዲያ፥ መሲሕ የተባለውን ኢየሱስን ምን ላድርገው?” አላቸው። ሁሉም “ይሰቀል!” ሲሉ መለሱ። ገዢውም ለምን? “እርሱ ያደረገው በደል ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱ ግን “ይሰቀል!” እያሉ አብዝተው ጮኹ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频