YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 26 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 26:41

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ በእርግጥ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:41

2

የማቴዎስ ወንጌል 26:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲህም አላቸው፦ “ለመሞት እስክደርስ ድረስ አዝኛለሁ፤ እናንተ እዚህ ቈዩ፤ ከእኔም ጋር ንቁ።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:38

3

የማቴዎስ ወንጌል 26:39

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ብሎ ሄደና፥ በመሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ፥ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “አባት ሆይ! የሚቻል ከሆነ ይህ የመከራ ጽዋ ከእኔ ወዲያ ይለፍ! ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:39

4

የማቴዎስ ወንጌል 26:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:28

5

የማቴዎስ ወንጌል 26:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:26

6

የማቴዎስ ወንጌል 26:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ እንዲህ ሲል ሰጣቸው፤ “ሁላችሁም ከዚህ ጽዋ ጠጡ፤

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:27

7

የማቴዎስ ወንጌል 26:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ወደ ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ተመልሶ በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ስለዚህ፥ ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር ለአንዲት ሰዓት እንኳ መንቃት አልቻላችሁምን?

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:40

8

የማቴዎስ ወንጌል 26:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በአባቴ መንግሥት አዲሱን የወይን ፍሬ ጭማቂ ከእናንተ ጋር እስከምጠጣበት ቀን ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ከዚህ የወይን ፍሬ ጭማቂ ዳግመኛ አልጠጣም እላችኋለሁ፤”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:29

9

የማቴዎስ ወንጌል 26:75

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጴጥሮስም “ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ብሎ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ትዝ አለው። ወደ ውጭም ወጣና ምርር ብሎ አለቀሰ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:75

10

የማቴዎስ ወንጌል 26:46

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ተነሡ እንሂድ! እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል!”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:46

11

የማቴዎስ ወንጌል 26:52

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ግን እንዲህ አለ፤ “ሰይፍን የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰህ ክተተው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 26:52

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频