YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 19 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 19:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ “ይህ ነገር ለሰው የማይቻል ነው፤ ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል” አለ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:26

2

የማቴዎስ ወንጌል 19:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ እነርሱ ከእንግዲህ ወዲህ አንድ አካል ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም። እንግዲህ እግዚአብሔር አጣምሮ አንድ ያደረገውን ሰው አይለየው።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:6

3

የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እግዚአብሔር በመጀመሪያ ወንድና ሴት አድርጎ እንደ ፈጠራቸው አላነበባችሁምን? ደግሞም ‘በዚህ ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይዋሓዳል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ’

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5

4

የማቴዎስ ወንጌል 19:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም፦ “መንግሥተ ሰማይ እንደነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናትን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው” አለ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:14

5

የማቴዎስ ወንጌል 19:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን አሁን ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች ይሆናሉ፤ ኋለኞች የሆኑትም ፊተኞች ይሆናሉ።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:30

6

የማቴዎስ ወንጌል 19:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለ እኔ ብሎ ቤቶችን፥ ወይም ወንድሞችን፥ ወይም እኅቶችን፥ ወይም አባትን ወይም እናትን፥ ወይም ልጆችን፥ ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል፤ የዘለዓለም ሕይወትንም ያገኛል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:29

7

የማቴዎስ ወንጌል 19:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ፍጹም መሆን ብትፈልግ ሂድና ያለህን ሸጠህ ገንዘቡን ለድኻ ስጥ፤ በሰማይ ሀብት ታገኛለህ፤ መጥተህም ተከተለኝ” አለው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:21

8

የማቴዎስ ወንጌል 19:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ወደ ሕይወት ለመግባት ብትፈልግ ግን ትእዛዞችን ፈጽም” አለው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:17

9

የማቴዎስ ወንጌል 19:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ደግሞም እላችኋለሁ፦ ሀብታም ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:24

10

የማቴዎስ ወንጌል 19:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እኔ ግን፥ ‘አንድ ሰው በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በቀር ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሴት ቢያገባ አመነዘረ’ እላችኋለሁ።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:9

11

የማቴዎስ ወንጌል 19:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፦ “በእውነት እላችኋለሁ፤ ለሀብታም ሰው ወደ መንግሥተ ሰማይ መግባት በጣም ከባድ ነው።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 19:23

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频