YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 15 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 15:18-19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከአፍ የሚወጣው ግን ከልብ ይወጣል፤ ሰውን የሚያረክሰውም እርሱ ነው። ክፉ ማሰብ፥ ሰው መግደል፥ ማመንዘር፥ ዝሙት ማድረግ፥ መስረቅ፥ በሐሰት መመስከር የሰውን ስም ማጥፋት፥ ይህ ሁሉ ከሰው ልብ ይወጣል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 15:18-19

2

የማቴዎስ ወንጌል 15:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰውን የሚያረክሰው ከአፍ የሚወጣው ነው እንጂ ወደ አፍ የሚገባው አይደለም!”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 15:11

3

የማቴዎስ ወንጌል 15:8-9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

‘ይህ ሕዝብ በአፉ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው፤ ሰው ሠራሽ ወግና ሥርዓትን፥ እንደ ሕግ አድርጎ እያስተማረ በከንቱ ያመልከኛል።’ ”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 15:8-9

4

የማቴዎስ ወንጌል 15:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ “አንቺ ሴት እምነትሽ! ትልቅ ነው፤ ስለዚህ እንደ ፍላጎትሽ ይሁንልሽ!” አላት። የሴትዮዋም ልጅ በዚያኑ ሰዓት ዳነች።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 15:28

5

የማቴዎስ ወንጌል 15:25-27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሴትዮዋ ግን ቀርባ በእግሩ ሥር ተንበረከከችና “ጌታ ሆይ! እባክህ እርዳኝ!” አለችው። ኢየሱስም “የልጆችን እንጀራ ወስዶ ለውሾች መጣል የተገባ አይደለም” አለ። እርስዋም “ጌታ ሆይ! እርግጥ ነው፤ ነገር ግን ውሾችም ከጌቶቻቸው ማእድ የሚወድቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ” አለች።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 15:25-27

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频