YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 16 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 16:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ “እኔን መከተል የሚፈልግ ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:24

2

የማቴዎስ ወንጌል 16:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔም እንዲህ እልሃለሁ፤ አንተ (ጴጥሮስ)፥ አለት ነህ፤ በዚህችም የመሠረት ድንጋይ ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፤ ይህችንም ቤተ ክርስቲያን የሞት ኀይል እንኳ አያሸንፋትም።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:18

3

የማቴዎስ ወንጌል 16:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነሆ፥ ለአንተ የሰማይ መንግሥትን መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር ያሰርከው በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የፈታኸው በሰማይ የተፈታ ይሆናል።”

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:19

4

የማቴዎስ ወንጌል 16:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ሕይወቱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ግን ያገኛታል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:25

5

የማቴዎስ ወንጌል 16:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሰው የዓለሙን ሁሉ ሀብት ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ፥ ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል?

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:26

6

የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” አላቸው። በዚያን ጊዜ ስምዖን ጴጥሮስ፦ “አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:15-16

7

የማቴዎስ ወንጌል 16:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ! የተባረክህ ነህ! ይህን የገለጠልህ በሰማይ ያለው አባቴ ነው እንጂ ሰው አይደለም።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 16:17

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频