1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“እናንተ በጉልበት ሥራ የደከማችሁ! ሸክምም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ! እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
对照
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህና ትሑት ነኝ፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:29
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ ነው፤ ሸክሜም ቀላል ነው።”
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:30
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
አባቴ ሁሉን ነገር ሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ ማንም የለም። እንዲሁም ከወልድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም፤ ማንም ወልድ ካልገለጠለት በቀር አብን ሊያውቅ አይችልም።
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:27
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን ሁሉ ለዮሐንስ ንገሩት። እነሆ፥ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ቀጥ ብለው ይሄዳሉ፤ ለምጻሞች ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድኾችም ወንጌል ይሰበካል፤
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
探索 የማቴዎስ ወንጌል 11:15
主页
圣经
计划
视频