YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የማቴዎስ ወንጌል 10 的热门经文

1

የማቴዎስ ወንጌል 10:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እነሆ! እንደ በጎች በተኲላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ብልኆች፥ እንደ ርግብ የዋሆች ሁኑ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:16

2

የማቴዎስ ወንጌል 10:39

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ሕይወቱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ሁሉ ግን ያድናታል።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:39

3

የማቴዎስ ወንጌል 10:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሥጋን ከመግደል አልፈው ነፍስን መግደል የማይችሉትን ሰዎች አትፍሩ፤ ይልቁንስ ነፍስንና ሥጋን በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን አምላክ ፍሩ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:28

4

የማቴዎስ ወንጌል 10:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የገዛ ራሱን መስቀል ተሸክሞ የማይከተለኝ ሰው የእኔ ሊሆን አይገባውም።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:38

5

የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ፥ እኔም በሰማይ ባለው አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ። በሰው ፊት የሚክደኝን ሁሉ ግን እኔም በሰማይ አባቴ ፊት እክደዋለሁ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:32-33

6

የማቴዎስ ወንጌል 10:8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በሽተኞችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አስወጡ፤ በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:8

7

የማቴዎስ ወንጌል 10:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እናንተ ግን ከብዙ ድንቢጦች እጅግ ስለምትበልጡ ከቶ አትፍሩ።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:31

8

የማቴዎስ ወንጌል 10:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ የመጣሁት፥ ሰላምን በምድር ላይ ለማምጣት አይምሰላችሁ፤ እኔ ጦርነትን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።

对照

探索 የማቴዎስ ወንጌል 10:34

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频