YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 14 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 14:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ወደ እኔ የሚመጣ ሁሉ አባቱንና እናቱን፥ ሚስቱንና ልጆቹን፥ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፥ የራሱንም ሕይወት እንኳ ከእኔ አብልጦ የሚወድ ከሆነ የእኔ ደቀ መዝሙር ሊሆን አይችልም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:26

2

የሉቃስ ወንጌል 14:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የራሱን መስቀል ተሸክሞ የማይከተለኝ፥ የእኔ ደቀ መዝሙር ሊሆን አይችልም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:27

3

የሉቃስ ወንጌል 14:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ራሱን ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል፤ ራሱን የሚያዋርድ ግን ከፍ ይላል።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:11

4

የሉቃስ ወንጌል 14:33

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንዲሁም ከእናንተ መካከል ያለውን ሁሉ ለእኔ ሲል ያልተወ ማንም ሰው የእኔ ደቀ መዝሙር መሆን አይችልም።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:33

5

የሉቃስ ወንጌል 14:28-30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ከእናንተ መካከል አንዱ ሕንጻ መሥራት ቢፈልግ ለሥራው ማስፈጸሚያ ምን ያኽል ገንዘብ እንደሚያስፈልገው አስቀድሞ የማያስብ ማነው? መሠረቱን ጥሎ የሕንጻውን ሥራ መፈጸም ያልቻለ እንደ ሆነ ግን በጅምር የቀረውን ቤት የሚያዩት ሁሉ ይዘባበቱበታል፤ ‘እነሆ፥ ይህ ሰው ቤት መሥራት ጀምሮ መጨረስ አልቻለም’ እያሉ ያፌዙበታል።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:28-30

6

የሉቃስ ወንጌል 14:13-14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን ግብዣ በምታደርግበት ጊዜ ድኾችን፥ አካለ ስንኩሎችን፥ ሽባዎችን፥ ዕውሮችንም ሰዎች ጥራ። ይህን ብታደርግ እነርሱ ውለታ ለመክፈል ስለማይችሉ የተባረክህ ትሆናለህ። በጻድቃን ትንሣኤ ጊዜም እግዚአብሔር ይከፍልሃል።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:13-14

7

የሉቃስ ወንጌል 14:34-35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ጨው መልካም ነው፤ ጨው የጨውነቱን ጣዕም ካጣ ግን በምን ሊጣፍጥ ይችላል? እንዲህ ዐይነቱ ጨው ለእርሻ መሬትም ሆነ ለማዳበሪያ የማይጠቅም ስለ ሆነ ወዲያ አውጥተው ይጥሉታል፤ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 14:34-35

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频