YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 13 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 13:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በጠባብዋ በር ለመግባት ተጣጣሩ፤ በዚህች በር መግባት የሚፈልጉ ብዙዎች ናቸው፤ ነገር ግን መግባት አይችሉም እላችኋለሁ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:24

2

የሉቃስ ወንጌል 13:11-12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚያም ከዐሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ ርኩስ መንፈስ ጀርባዋን ያጐበጣት አንዲት ሴት ነበረች፤ እርስዋ ወገብዋ በመጒበጡ ቀና ለማለት በፍጹም አትችልም ነበር። ኢየሱስ ባያት ጊዜ ጠራትና “አንቺ ሴት ከበሽታሽ ተፈውሰሻል!” አላት።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:11-12

3

የሉቃስ ወንጌል 13:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እጆቹን ጫነባት፤ ወዲያውም ቀጥ ብላ ቆመች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:13

4

የሉቃስ ወንጌል 13:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ፤ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:30

5

የሉቃስ ወንጌል 13:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የቤቱ ጌታ ተነሥቶ በሩን ይዘጋዋል፤ እናንተም በደጅ ቆማችሁ በሩን በማንኳኳት፥ ‘ጌታ ሆይ! እባክህ ክፈትልን!’ ማለት ትጀምራላችሁ፤ እርሱም ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም!’ ሲል ይመልስላችኋል።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:25

6

የሉቃስ ወንጌል 13:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አይደለም! ንስሓ ባትገቡ እናንተም እንደእነርሱ ትጠፋላችሁ እላችኋለሁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:5

7

የሉቃስ ወንጌል 13:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱም እንደገና ‘ከየት እንደ መጣችሁ አላውቅም፤ እናንተ ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ከእኔ ራቁ!’ ይላችኋል።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:27

8

የሉቃስ ወንጌል 13:18-19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት በምን ትመሰላለች? ወይስ ከምን ጋር አነጻጽራታለሁ? አንድ ሰው በአትክልቱ ውስጥ የዘራትን የሰናፍጭ ዘር ትመስላለች፤ እርስዋ አድጋ ዛፍ ሆነች፤ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ላይ ጎጆአቸውን ሠሩ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 13:18-19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频