YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 15 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 15:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ተነሥቶ ወደ አባቱ ሄደ። “አባቱም ገና በሩቅ ሳለ ልጁን አየው፤ ራርቶለትም ወደ እርሱ ሮጠ፤ ዕቅፍ አድርጎም ሳመው።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:20

2

የሉቃስ ወንጌል 15:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህ ልጄ ሞቶ ነበር፥ እነሆ፥ አሁን በሕይወት አለ፤ ጠፍቶ ነበር፤ ተገኘ’፤ መደሰትም ጀመሩ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:24

3

የሉቃስ ወንጌል 15:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ንስሓ መግባት ከማያስፈልጋቸው ዘጠና ዘጠኝ ደጋግ ሰዎች ይልቅ ንስሓ በሚገባ አንድ ኃጢአተኛ ምክንያት በሰማይ እንዲሁ ደስታ ይሆናል እላችኋለሁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:7

4

የሉቃስ ወንጌል 15:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና፦ አባባ፥ በእግዚአብሔርና በአንተ ፊት በድያለሁ፤

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:18

5

የሉቃስ ወንጌል 15:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ልጁም ‘አባባ፥ በእግዚአብሔርና በአንተ ፊት በድያለሁ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅህ ልባል አይገባኝም’ አለ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:21

6

የሉቃስ ወንጌል 15:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ከእናንተ መካከል መቶ በግ ያለው ሰው ከመቶዎቹ አንድ በግ ቢጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በዱር ትቶ የጠፋውን እስኪያገኝ ድረስ ለመፈለግ የማይሄድ ማነው?

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 15:4

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频