YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉቃስ ወንጌል 12 的热门经文

1

የሉቃስ ወንጌል 12:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የሰው ልጅም ባላሰባችሁበት ሰዓት በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ እናንተም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:40

2

የሉቃስ ወንጌል 12:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይልቅስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ፈልጉ፤ እነዚህም ነገሮች ሁሉ ይጨመሩላችኋል።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:31

3

የሉቃስ ወንጌል 12:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎ ለሁሉም እንዲህ አላቸው፤ “የሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት አይደለም፤ ስለዚህ ተጠንቀቁ፤ ከስስትም ተጠበቁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:15

4

የሉቃስ ወንጌል 12:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:34

5

የሉቃስ ወንጌል 12:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ለመሆኑ ከእናንተ መካከል በመጨነቅ በዕድሜው ላይ አንድ ቀን መጨመር የሚችል ማን ነው?

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:25

6

የሉቃስ ወንጌል 12:22

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ “ስለዚህ ለሕወታችሁ ‘ምን እንበላለን? ለሰውነታችሁም ምን እንለብሳለን?’ በማለት ስለ ኑሮአችሁ አትጨነቁ እላችኋለሁ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:22

7

የሉቃስ ወንጌል 12:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የእናንተማ የራሳችሁ ጠጒር እንኳ በሙሉ የተቈጠረ ነው፤ ስለዚህ አትፍሩ! እናንተ ከብዙ ድንቢጦች ትበልጣላችሁ።”

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:7

8

የሉቃስ ወንጌል 12:32

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እናንተ እንደ ታናናሽ መንጋ የሆናችሁ ወገኖቼ አትፍሩ፤ የሰማይ አባታችሁ መንግሥትን ሊሰጣችሁ ፈቅዶአል።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:32

9

የሉቃስ ወንጌል 12:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እስቲ ቊራዎችን ተመልከቱ! እነርሱ አይዘሩም ወይም አያጭዱም፤ የእህል ማከማቻ ቦታ ወይም ጐተራ የላቸውም፤ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ይመግባቸዋል፤ እናንተማ ከወፎች የቱን ያኽል ትበልጣላችሁ!

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:24

10

የሉቃስ ወንጌል 12:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ስለዚህ ‘ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን?’ እያላችሁ በማሰብ አትጨነቁ።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:29

11

የሉቃስ ወንጌል 12:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ታዲያ፥ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ ነገ በእሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር እንዲህ አስጊጦ የሚያለብሰው ከሆነ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁም!

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:28

12

የሉቃስ ወንጌል 12:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የተሸፈነ ነገር ሳይገለጥ አይቀርም፤ የተሰወረውም ሳይታወቅ አይቀርም።

对照

探索 የሉቃስ ወንጌል 12:2

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频