YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 3 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 3:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እጅግ ስለ ወደደው አንድያ ልጁን ሰጠ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:16

2

የዮሐንስ ወንጌል 3:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው፥ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:17

3

የዮሐንስ ወንጌል 3:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እውነት፥ እውነት እልሃለሁ፤ ሰው እንደገና ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:3

4

የዮሐንስ ወንጌል 3:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም፤ በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ ቀድሞውኑ ተፈርዶበታል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:18

5

የዮሐንስ ወንጌል 3:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ፍርዱም ይህ ነው፦ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፤ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለ ሆነ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ወደዱ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:19

6

የዮሐንስ ወንጌል 3:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርሱ ከፍ ከፍ ማለት ይገባዋል፤ እኔ ግን ዝቅ ዝቅ ማለት ይገባኛል።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:30

7

የዮሐንስ ወንጌል 3:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ክፉ ነገር የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላል፤ ክፉ ሥራውም እንዳይገለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:20

8

የዮሐንስ ወንጌል 3:36

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በወልድ የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው፤ በወልድ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቊጣ በእርሱ ላይ ይኖርበታል እንጂ ሕይወትን አያገኝም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:36

9

የዮሐንስ ወንጌል 3:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ሙሴ በበረሓ እባብን ከፍ አድርጎ እንደ ሰቀለ እንዲሁም የሰው ልጅ ከፍ ብሎ ሊሰቀል ይገባዋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:14

10

የዮሐንስ ወንጌል 3:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 3:35

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频