YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 4 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 4:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባቸዋል።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:24

2

የዮሐንስ ወንጌል 4:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ፥ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ እንዲያውም አሁን መጥቶአል፤ አብም የሚፈልገው በዚህ መንገድ የሚሰግዱለትን ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:23

3

የዮሐንስ ወንጌል 4:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ለዘለዓለም ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ፥ ለሚጠጣው ሰው ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:14

4

የዮሐንስ ወንጌል 4:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ውሃ አጠጪኝ!’ የሚልሽ ማን እንደ ሆነ ብታውቂው ኖሮ፥ እርሱን መለመን የሚገባሽ አንቺ ነበርሽ፤ እርሱም የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር” አላት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:10

5

የዮሐንስ ወንጌል 4:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:34

6

የዮሐንስ ወንጌል 4:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርስዋም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ጌታ ሆይ! አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ፥ የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ?

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:11

7

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሴትዮዋም “ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም “እነሆ! አሁን የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26

8

የዮሐንስ ወንጌል 4:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የሠራሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑ እዩ! ምናልባት እርሱ መሲሕ ይሆንን?”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 4:29

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频