YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 2 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 2:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ይህን የተአምራት ሁሉ መጀመሪያ የሆነውን ተአምር በገሊላ ምድር በቃና ከተማ አደረገ፤ በዚህም ዐይነት ክብሩን ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 2:11

2

የዮሐንስ ወንጌል 2:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እናቴ ሆይ! ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም” አላት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 2:4

3

የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ አገልጋዮቹን “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው” አላቸው፤ እነርሱም እስከ አፋቸው ሞሉአቸው። ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አገልጋዮቹን፦ “በሉ አሁን ቀድታችሁ ለግብዣው ኀላፊ ስጡት” አላቸው፤ እነርሱም ወስደው ሰጡት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8

4

የዮሐንስ ወንጌል 2:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱትና እኔ በሦስት ቀን መልሼ እሠራዋለሁ” አላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 2:19

5

የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚህ ጊዜ የገመድ ጅራፍ አበጀና ሰዎችን ሁሉ፥ ከበጎችና ከበሬዎች ጋር ከቤተ መቅደስ አስወጣቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ጠረጴዛዎቻቸውንም ገለባበጠ። ርግብ የሚሸጡትንም ሰዎች “ይህን ሁሉ ወዲያ ውሰዱ! የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት!” አላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频