YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 13 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኳችሁ እናንተም እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በእርሳችሁ ከተዋደዳችሁ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ ሰው ሁሉ ያውቃል።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35

2

የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እንግዲህ እኔ ጌታችሁና መምህራችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኩ እናንተም እርስ በርሳችሁ እግራችሁን መተጣጠብ ይገባችኋል። እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁት እናንተም እንድታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15

3

የዮሐንስ ወንጌል 13:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፤ በኋላ ግን ታስተውላለህ” አለው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:7

4

የዮሐንስ ወንጌል 13:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም፤ መልእክተኛም ከላኪው አይበልጥም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:16

5

የዮሐንስ ወንጌል 13:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:17

6

የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ከማእድ ተነሣና ልብሱን አስቀመጠ፤ ማበሻ ጨርቅም አንሥቶ በወገቡ ታጠቀ። ከዚህ በኋላ በመታጠቢያ ዕቃ ውሃ አድርጎ የደቀ መዛሙርቱን እግር ማጠብ ጀመረ፤ በታጠቀውም ማበሻ ጨርቅ እግራቸውን አበሰ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频