YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 12 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 12:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔን ማገልገል የሚፈልግ ይከተለኝ፤ እኔ ባለሁበት አገልጋዬ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝንም አብ ያከብረዋል።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:26

2

የዮሐንስ ወንጌል 12:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቱን የሚወድ ያጠፋታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘለዓለም ሕይወት ይጠብቃታል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:25

3

የዮሐንስ ወንጌል 12:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በመሬት ወድቃ ካልሞተች፥ ብቻዋን ትቀራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ታፈራለች።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:24

4

የዮሐንስ ወንጌል 12:46

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:46

5

የዮሐንስ ወንጌል 12:47

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቃሌን ሰምቶ በሥራ ላይ የማያውለውን የምፈርድበት እኔ አይደለሁም፤ እኔ የመጣሁት ዓለምን ለማዳን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:47

6

የዮሐንስ ወንጌል 12:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በዚያን ጊዜ ማርያም ዋጋው እጅግ የከበረ ከንጹሕ ናርዶስ የተሠራ፥ ግማሽ ሊትር የሚሆን አንድ ብልቃጥ ሽቶ ወስዳ፥ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጒርዋም አበሰቻቸው፤ ቤቱም በሽቶው መዓዛ ተሞላ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:3

7

የዮሐንስ ወንጌል 12:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ የዘንባባ ቅርንጫፍ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!” እያሉ ይጮኹ ነበር።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:13

8

የዮሐንስ ወንጌል 12:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እነሆ፥ የሰው ልጅ የሚከበርበት ሰዓት ደርሶአል፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 12:23

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频