YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 14 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 14:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜንም እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደሚሰጠው ዐይነት አይደለም፤ ልባችሁ አይጨነቅ፤ ደግሞም አይፍራ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:27

2

የዮሐንስ ወንጌል 14:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “መንገድና እውነት ሕይወትም እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ማንም ወደ አብ የሚመጣ የለም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:6

3

የዮሐንስ ወንጌል 14:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም እመኑ፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:1

4

የዮሐንስ ወንጌል 14:26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ በእኔ ስም የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሉን ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኳችሁንም ሁሉ እንድታስታውሱ ያደርጋችኋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:26

5

የዮሐንስ ወንጌል 14:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“እኔን የሚወደኝ ትእዛዜን የሚቀበልና በሥራ ላይ የሚያውለው ነው፤ እኔንም የሚወደኝን አባቴ ይወደዋል፤ እኔም እወደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:21

6

የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ አብን እለምነዋለሁ፤ እርሱም ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል። ይህም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም፤ እናንተ ግን፥ እርሱ ከእናንተ ጋር ስለ ሆነና በውስጣችሁም ስላለ ታውቁታላችሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:16-17

7

የዮሐንስ ወንጌል 14:13-14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አብ በወልድ ምክንያት እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርግላችኋለሁ። ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:13-14

8

የዮሐንስ ወንጌል 14:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:15

9

የዮሐንስ ወንጌል 14:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ አለበለዚያ ግን ‘የምትኖሩበትን ስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሄዳለሁ’ ባልኳችሁ ነበር።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:2

10

የዮሐንስ ወንጌል 14:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሄጄ ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ እኔ ባለሁበት እንድትኖሩ እንደገና መጥቼ እወስዳችኋለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:3

11

የዮሐንስ ወንጌል 14:5

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቶማስ “ጌታ ሆይ! ወዴት እንደምትሄድ አናውቅም፤ ታዲያ፥ መንገዱን እንዴት ማወቅ እንችላለን?” አለው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 14:5

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频