YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 11 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ በሕይወት ይኖራል፤ በሕይወት የሚኖርና በእኔም የሚያምን ሁሉ ፈጽሞ አይሞትም፤ ይህን ታምኛለሽ?” አላት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:25-26

2

የዮሐንስ ወንጌል 11:40

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ ብዬሽ አልነበረምን?” አላት።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:40

3

የዮሐንስ ወንጌል 11:35

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:35

4

የዮሐንስ ወንጌል 11:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ይህን በሰማ ጊዜ፥ “ይህ ሕመም ለሞት የሚያደርስ አይደለም፤ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆንና የእግዚአብሔር ልጅም በዚህ ምክንያት እንዲከበር ነው” አለ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:4

5

የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ “አልዓዛር! ና ውጣ!” ብሎ በታላቅ ድምፅ ተናገረ። ሟቹ አልዓዛርም እጆቹና እግሮቹ በመገነዣ እንደ ተገነዙ ከመቃብሩ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር፤ ኢየሱስም “ፍቱትና ተዉት ይሂድ!” አላቸው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:43-44

6

የዮሐንስ ወንጌል 11:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ በጣም እያዘነ ወደ መቃብሩ ሄደ፤ መቃብሩ በድንጋይ የተዘጋ ዋሻ ነበር።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:38

7

የዮሐንስ ወንጌል 11:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ ይህን ካላቸው በኋላ፥ “ወዳጃችን አልዓዛር አንቀላፍቶአል፤ እኔ ግን ከእንቅልፉ ላስነሣው እሄዳለሁ” አለ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 11:11

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频