YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የዮሐንስ ወንጌል 10 的热门经文

1

የዮሐንስ ወንጌል 10:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሌባው የሚመጣው ለመስረቅ፥ ለማረድና ለማጥፋት ብቻ ነው፤ እኔ ግን የመጣሁት ሕይወት እንዲያገኙና የተትረፈረፈ ሕይወት እንዲኖራቸው ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:10

2

የዮሐንስ ወንጌል 10:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:11

3

የዮሐንስ ወንጌል 10:27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም ዐውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:27

4

የዮሐንስ ወንጌል 10:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ የዘለዓለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፤ ስለዚህ ከቶ አይጠፉም፤ ከእኔ እጅ ማንም ነጥቆ አይወስዳቸውም።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:28

5

የዮሐንስ ወንጌል 10:9

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣል፤ መሰማሪያም ያገኛል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:9

6

የዮሐንስ ወንጌል 10:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ እኔ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ በጎቼም እኔን ያውቁኛል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:14

7

የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነርሱን ለእኔ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል። ከአባቴ እጅ እነርሱን ነጥቆ መውሰድ የሚችል ማንም የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30

8

የዮሐንስ ወንጌል 10:15

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ እነርሱን የማውቃቸው አብ እኔን እንደሚያውቀኝና እኔም አብን እንደማውቀው ዐይነት ነው፤ እኔ ስለ በጎቼ ሕይወቴን አሳልፌ እሰጣለሁ።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:15

9

የዮሐንስ ወንጌል 10:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሕይወቴን በፈቃዴ እሰጣለሁ እንጂ ከእኔ የሚወስዳት ማንም የለም፤ ሕይወቴን ለመስጠትና መልሼም ለመውሰድ ሥልጣን አለኝ፤ ይህን ትእዛዝ የተቀበልኩት ከአባቴ ነው።”

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:18

10

የዮሐንስ ወንጌል 10:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ኢየሱስ እንደገና እንዲህ አላቸው፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ እኔ የበጎች በር ነኝ፤

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:7

11

የዮሐንስ ወንጌል 10:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በጎቹ የራሱ ያልሆኑ ቅጥረኛ እንጂ እውነተኛ ያልሆነ እረኛ ግን ተኲላ ሲመጣ በሚያይበት ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኲላውም በጎቹን ነጥቆ ይበታትናቸዋል።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:12

12

የዮሐንስ ወንጌል 10:1

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች በረት በበር ሳይሆን በሌላ በኩል የሚገባ ሰው ሌባና ወንበዴ ነው።

对照

探索 የዮሐንስ ወንጌል 10:1

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频