YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

ኦሪት ዘፍጥረት 2 的热门经文

1

ኦሪት ዘፍጥረት 2:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ስለዚህ ወንድ አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:24

2

ኦሪት ዘፍጥረት 2:18

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ቀጥሎም እግዚአብሔር አምላክ “ሰው ብቻውን መኖሩ መልካም አይደለም፤ ስለዚህ ረዳት ጓደኛ እፈጥርለታለሁ” አለ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:18

3

ኦሪት ዘፍጥረት 2:7

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ከመሬት ዐፈር ወስዶ፥ ሰውን ከዐፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም ሕይወትን የሚሰጥ እስትንፋስ “እፍ” አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ፍጡር ሆነ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:7

4

ኦሪት ዘፍጥረት 2:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አዳምም፥ “እነሆ በመጨረሻ እርስዋ ከአጥንቶቼ የተገኘች አጥንት ናት፤ ከሥጋዬም የተገኘች ሥጋ ናት፤ ከወንድ የተገኘች ስለ ሆነች ‘ሴት’ ትባል” አለ።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:23

5

ኦሪት ዘፍጥረት 2:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር የመፍጠር ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ ያረፈው በዚህ ቀን ስለ ሆነ፥ ሰባተኛውን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:3

6

ኦሪት ዘፍጥረት 2:25

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አዳምና ሚስቱ ራቊታቸውን ነበሩ፤ ይሁን እንጂ አያፍሩም ነበር።

对照

探索 ኦሪት ዘፍጥረት 2:25

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频