YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐዋርያት ሥራ 3 的热门经文

1

የሐዋርያት ሥራ 3:19

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንግዲህ ኃጢአታችሁ እንዲደመሰስላችሁ ንስሓ ገብታችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 3:19

2

የሐዋርያት ሥራ 3:6

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጴጥሮስ ግን “ብርና ወርቅ የለኝም፤ ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሥና ተራመድ!” አለው።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 3:6

3

የሐዋርያት ሥራ 3:7-8

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ቀኝ እጁንም ይዞ አስነሣው፤ ወዲያውኑ እግሩና ቊርጭምጭሚቱ በረታ። ብድግ ብሎም ቆመ፤ እየተራመደም ከእነርሱ ጋር ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ እየተራመደና እየዘለለም እግዚአብሔርን ያመሰግን ነበር።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 3:7-8

4

የሐዋርያት ሥራ 3:16

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው ድኖ የበረታው በኢየሱስ ስም በተገኘው እምነት ነው፤ በኢየሱስ ስም በማመኑም በሁላችሁ ፊት ሙሉ ጤንነት አግኝቶአል።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 3:16

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频