YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐዋርያት ሥራ 4 的热门经文

1

የሐዋርያት ሥራ 4:12

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ መዳን ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም፤ እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም።”

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:12

2

የሐዋርያት ሥራ 4:31

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጸሎት ከጨረሱ በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ ፍርሀት በድፍረት ተናገሩ።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:31

3

የሐዋርያት ሥራ 4:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አሁንም ጌታ ሆይ፥ ዛቻቸውን ተመልከት፤ አገልጋዮችህ ቃልህን ያለ ፍርሀት በድፍረት እንዲናገሩ አድርግ፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:29

4

የሐዋርያት ሥራ 4:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እናንተ ግንበኞች ንቃችሁ የጣላችሁትም ድንጋይ እርሱ ነው፤ ነገር ግን እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:11

5

የሐዋርያት ሥራ 4:13

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጴጥሮስና ዮሐንስ በድፍረት መናገራቸውን የሸንጎ አባሎች ባዩ ጊዜ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ያውቁ ስለ ነበረ ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ዐወቁ፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:13

6

የሐዋርያት ሥራ 4:32

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማኞች ሁሉ አንድ ልብና አንድ አሳብ ነበራቸው፤ ማንም ሰው “ይህ የእኔ ነው” የሚለው ነገር አልነበረውም፤ በመካከላቸውም ሁሉ ነገር የጋራ ነበር፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 4:32

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频