YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሐዋርያት ሥራ 2 的热门经文

1

የሐዋርያት ሥራ 2:38

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፤ “ንስሓ ግቡ፤ ኃጢአታችሁም ይቅር እንዲባልላችሁ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነውን መንፈስ ቅዱስንም ትቀበላላችሁ፤

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:38

2

የሐዋርያት ሥራ 2:42

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እነርሱም የሐዋርያትን ትምህርት በመስማት፥ በኅብረት በመኖር፥ ማዕድን አብሮ በመብላትና በጸሎት ይተጉ ነበር።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:42

3

የሐዋርያት ሥራ 2:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገሩ በሰጣቸው ችሎታ መጠን በሌሎች ቋንቋዎች መናገር ጀመሩ።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:4

4

የሐዋርያት ሥራ 2:2-4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በድንገት ብርቱ ዐውሎ ነፋስ የመሰለ ድምፅ ከሰማይ መጣ፤ የነበሩበትንም ቤት ሞላው። የእሳት ነበልባሎች የሚመስሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ ተከፋፍለውም በእያንዳንዳቸው ላይ ዐረፉባቸው። ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገሩ በሰጣቸው ችሎታ መጠን በሌሎች ቋንቋዎች መናገር ጀመሩ።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:2-4

5

የሐዋርያት ሥራ 2:46-47

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

በየቀኑ በቤተ መቅደስ በአንድነት ይሰበሰቡ ነበር፤ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ በደስታና በጥሩ ልብ ይመገቡ ነበር፤ ጌታንም ያመሰግኑ ነበር፤ ሰውም ሁሉ ያከብራቸው ነበር፤ እግዚአብሔርም የሚድኑትን ሰዎች በየቀኑ ወደ ማኅበራቸው ይጨምር ነበር።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:46-47

6

የሐዋርያት ሥራ 2:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

‘እግዚአብሔር በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል ይላል፤ መንፈሴን በሰው ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ጐልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:17

7

የሐዋርያት ሥራ 2:44-45

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

አማኞች ሁሉ በአንድነት አብረው ይኖሩ ነበር፤ ያላቸውም ነገር ሁሉ የጋራ ነበር። ዕርሻቸውንና ሀብታቸውን እየሸጡ ገንዘቡን ለእያንዳንዱ እንደሚያስፈልገው ያከፋፍሉ ነበር።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:44-45

8

የሐዋርያት ሥራ 2:21

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።’

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:21

9

የሐዋርያት ሥራ 2:20

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ታላቁና አስገራሚው የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊት፥ ፀሐይ ይጨልማል፤ ጨረቃም ደም ትመስላለች።

对照

探索 የሐዋርያት ሥራ 2:20

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频