8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? Àpẹrẹ

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

Ọjọ́ 3 nínú 8

ሃይል ሁሉ የኢየሱስ ነው 

ሉቃስ 7:36-50, 8:27-56

  1. ኢየሱስ ሙታንን ያስነሳል እንዲሁም ሀጢያተኛውን ይቅር ይላል። ይህ ምን አይነት ስሜት ይፈጥርብኛል?
  2. ኢየሱስ በሰይጣናት ላይ ሀይል አለው። ይህ ስለ እኔ እንዲሁም ስለ መከተሌ እና ስለማምለኬ ምን ይናገራል?  

Ìwé mímọ́

Ọjọ́ 2Ọjọ́ 4