8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? Àpẹrẹ

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

Ọjọ́ 2 nínú 8

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተማረ 

ሉቃስ 6:17-42, 18:10-14

  1. በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባነትን የሚያስገኝልኝ ነገር ብዬ የማስበው ነገር ምንድን ነው?
  2. ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚያበረታታው ነገር ምንድን ነው?
  3. ኢየሱስ ስለ ግንኙነቶቼ ምንድን ነው ሊያሳስበኝ የሚፈልገው?
Ọjọ́ 1Ọjọ́ 3